Healthcare workers preparing for second strike
Updates
00
D
:
00
H
:
00
M
:
00
S
Latest Updates

Health News & Updates

Stay informed with the latest health sector news and important updates

ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስሮ ይገኛል። ያለምንም ጥፋት ከ1ወር በላይ በእስር ማሰቃየት እንዴት ያለ ጭካኔ ነው?
Jun 14, 2025

ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስሮ ይገኛል። ያለምንም ጥፋት ከ1ወር በላይ በእስር ማሰቃየት እንዴት ያለ ጭካኔ ነው?

ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊ...

ሰላም EHPM እንዴት ናችሁ?  ጓደኛችን ወንድምነው ዋለ ጀንበር ይባላል፤ በጥቁር አንበሳ (TASH) የ 5ተኛ አመት (C2) የህክምና ተማሪ ነው። አሁን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ በእስር ላይ ነው።
Jun 14, 2025

ሰላም EHPM እንዴት ናችሁ? ጓደኛችን ወንድምነው ዋለ ጀንበር ይባላል፤ በጥቁር አንበሳ (TASH) የ 5ተኛ አመት (C2) የህክምና ተማሪ ነው። አሁን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ በእስር ላይ ነው።

ሰላም EHPM እንዴት ናችሁ? ጓደኛችን ወንድምነው ዋለ ጀንበር ይባላል፤ በጥቁር አንበሳ (TASH) የ 5ተኛ አመት (C2) የህክምና ተማሪ ነው። አሁን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ...

የጥቁር አንበሳ የመጨረሻ አመት የአጥንት ህክምና ስፔሻሊቲ ሬዚደንት የሆነው #ጀግናው          ዶ/ር ነብዩ ኤሊያስ ዛሬ ከእስር ተለቆ ወደ ቤቱ ገብቷል።🔥🔥
Jun 14, 2025

የጥቁር አንበሳ የመጨረሻ አመት የአጥንት ህክምና ስፔሻሊቲ ሬዚደንት የሆነው #ጀግናው ዶ/ር ነብዩ ኤሊያስ ዛሬ ከእስር ተለቆ ወደ ቤቱ ገብቷል።🔥🔥

የጥቁር አንበሳ የመጨረሻ አመት የአጥንት ህክምና ስፔሻሊቲ ሬዚደንት የሆነው #ጀግናው ዶ/ር ነብዩ ኤሊያስ ዛሬ ከእስር ተለቆ ወደ ቤቱ ገብቷል።🔥🔥...

መንግስትም ለውይይት ክፍት ሆኖ ሰራተኞችን ማቀራረብ እና ከስራ የተሰናበቱትን ወደ ስራ እንዲመልሳቸው መንግስት በሚቀበለው ማህበር አማካኝነት በቂ የንቅናቄው ተወካዮች ሲገኙ ለመወያየት የሚቻል እንደሆነ ተግባብተናል።
Jun 12, 2025

መንግስትም ለውይይት ክፍት ሆኖ ሰራተኞችን ማቀራረብ እና ከስራ የተሰናበቱትን ወደ ስራ እንዲመልሳቸው መንግስት በሚቀበለው ማህበር አማካኝነት በቂ የንቅናቄው ተወካዮች ሲገኙ ለመወያየት የሚቻል እንደሆነ ተግባብተናል።

ዛሬ የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር በአፍሪካ ቢሮ የተሳካ ውይይት አድርገናል ። ዶ/ር ማህሌት ፣ ዶ/ር ሳሙኤል ጨምሮ ሌሎች ከእስር በዋስ እንዲፈቱ ከኢሰማኮ ጋ...

#ጀግኒት ተፈታለች!  ፅናት ፣ ቆራጥነት ፣ ባለራዕይነት ፣ ጀግንነት መልክ ቢኖረው ዶ/ር ማህሌት ግዑሽን ይመስላል 🔥
Jun 12, 2025

#ጀግኒት ተፈታለች! ፅናት ፣ ቆራጥነት ፣ ባለራዕይነት ፣ ጀግንነት መልክ ቢኖረው ዶ/ር ማህሌት ግዑሽን ይመስላል 🔥

#ጀግኒት ተፈታለች! ፅናት ፣ ቆራጥነት ፣ ባለራዕይነት ፣ ጀግንነት መልክ ቢኖረው ዶ/ር ማህሌት ግዑሽን ይመስላል 🔥...