#ዶ/ር ዳንኤል ለጤና ባለሙያዎች መብት መከበር ፣ ዘመኑንና ልፋታቸዉን የሚመጥን ክፍያ እንዲከፈላቸው ጠይቋል ፣ አስተባብሯል ።
የጤና ባለሙያዎች ድምፅ ነዉ ፤ ዶክተር ዳንኤልን ማሰር ጤና ባለሙያዎች ያነሷቸዉን የመብት ጥያቄዎችን እዉቅና ማሳጣት ነዉ።
#የተጠየቁ ጥያቄዎች መፍትሄ ይሰጣቸዋል ብለን በምንጠብቅበት በዚህ ወቅት የባለሙያዎችን እስር መስማት በእጂጉ ያሳዝናል።
#ዶክተር ዳንኤል ከሌላዉ ጤና ባለሙያ የተለዬ የሰራዉ ወንጀል የለም በአስቸኳይ ከእስር ይፈታ።

ዮናታን ዳኛዉ ኢ.ጤ .ባ. ማ ፕሬዚዳንት