In charge of Dr. Daniel Fentaneh,
This is the letter from Amhara Region police commission to Amhara region health bureau to investigate any life Lost, disability and administrative problems in related with health professionals strike recently seen.

They are trying to charge him in such a way. He didn’t do anything other than being a voice for Health Professionals on his Dr Debol platform. We demand the immediate release of Dr Daniel‼️
ዶ/ር ዳንኤልን እና ሌሎች የታሰሩ ጤና ባለሙያዎችን ካሰሩ በኋላ ወንጀላቸውን እየፈለጉ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል ።
መጀመሪያ ምን ወንጀል ታይቶ ታሰረ? ጥያቄው እኮ ትክክል ነው ተብሎ በአዳራሽ ስብሰባ በፓርላማ ሳይቀር "አብረን እንቸገር" ተባብለናል አላችሁ እኛ ከማን ጋር እንደተባባላችሁ ባይገባንም። አሁን የምን ወንጀል ነው የሚፈለገው ቆይ ?
መጀመሪያ ምን ወንጀል ታይቶ ታሰረ? ጥያቄው እኮ ትክክል ነው ተብሎ በአዳራሽ ስብሰባ በፓርላማ ሳይቀር "አብረን እንቸገር" ተባብለናል አላችሁ እኛ ከማን ጋር እንደተባባላችሁ ባይገባንም። አሁን የምን ወንጀል ነው የሚፈለገው ቆይ ?
ፍትህ ለወንድሞቻችን እና ለሙያ አጋሮቻችን‼️
የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም ማሰር በእያንዳንዷ ቀን እየሞቱ ላሉ ወላድ እናቶች ምክንያት መሆን ነው።
ሁሉንም የተለያየ ስም እየሰጣቹ ያሰራቹትን ጤና ባለሙያ ፍቱ! የጃዋርን የFacebook Post like ማድረግም ሆነ የፋኖ ዜና መመልከት ወንጀል ሊሆን አይገባም። አዲስ አበባ ላይ በነዚህ ምክንያቶች የታሰሩ ጤና ባለሞያዎች እንዳሉ እየሰማን ነው። ፍቷቸው‼️‼️‼️