Latest Updates

News & Updates

Stay informed about the latest developments in our movement.

Latest Articles

120 articles
ከማይታወቁ አካላት በተደጋጋሚ ጥሪዎች እና "አርፋችሁ አትቀመጡም"  ብጤ የጽሑፍ መልዕክቶች እየደረሱኝ ነው። News
Apr 26, 2025

ከማይታወቁ አካላት በተደጋጋሚ ጥሪዎች እና "አርፋችሁ አትቀመጡም" ብጤ የጽሑፍ መልዕክቶች እየደረሱኝ ነው።

በሳሞኑ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለጤና ባለሙያ ላለኝ ንቁ ተሳትፎ ከአንድም ሁሌቴ በማላውቃቸው ሰዎች አይ ፒ ( IP) አድራሻዬ እንደተበረበረ መላምቶች አሉ። ይህ ለትውልድ የሚደረግ ትግል ነው። …

ስራዬ አድካሚ ቢሆንም : ደሞዜ ከ10,000ብር  በታች ቢሆንም : የአእምሮ እርካታ ይሰጠኛል። ሆኖም... News
Apr 24, 2025

ስራዬ አድካሚ ቢሆንም : ደሞዜ ከ10,000ብር በታች ቢሆንም : የአእምሮ እርካታ ይሰጠኛል። ሆኖም...

እርካታ ቤት ኪራይ አይከፍልም። እርካታ በቀን 3 ጊዜ መብላት አያስችልም። እርካታ ልጆቼን ለማስተማር አያስችልም። እርካታ ልብስ እና ጫማ ለመቀየር አያስችልም። እርካታ ትዳር መመስረት አያስችልም። …