እርካታ ቤት ኪራይ አይከፍልም።
እርካታ በቀን 3 ጊዜ መብላት አያስችልም።
እርካታ ልጆቼን ለማስተማር አያስችልም።
እርካታ ልብስ እና ጫማ ለመቀየር አያስችልም።
እርካታ ትዳር መመስረት አያስችልም።
እርካታ ለታክሲ ወረፋ ከመጠበቅ አያድንም።
እርካታ በቀን 3 ጊዜ መብላት አያስችልም።
እርካታ ልጆቼን ለማስተማር አያስችልም።
እርካታ ልብስ እና ጫማ ለመቀየር አያስችልም።
እርካታ ትዳር መመስረት አያስችልም።
እርካታ ለታክሲ ወረፋ ከመጠበቅ አያድንም።
ጥያቄያችን ለሁሉም ግልፅ የሆነ ነው። የሚገባንን እንኳን ባይሆን የሚያስፈልገን ይደረግልን። ትኩረት ለጤና ባለሞያዎች!
ዶ/ር ሀብታሙ አለሙ: ጠቅላላ ሀኪም
ድሬዳዎ ዶ/ር ሀብታሙን፣ በፀባይ የተመሠገነለትን ሀኪም ብሶቱን አውጥቶ ስለተናገረ እርምጃ ወስዳለች! የሌለውን ስነምግባር እንዲሁም ባልዎለበት ዎለ ተብሏል ፣ ማስፈራሪያ እና ዛቻ ቀጥታ ደርሶበታል። እኛ ስለቀጣይ ሁኔታዎች እየተወያየን፣ በኢትዮጲያ ያላችሁ የጤና ባለሙያዎች ከጎኑ፣ ከጎናችን ትሆኑ ዘንድ እንድትሆኑ እንጠይቃለን!