Latest Updates

News & Updates

Stay informed about the latest developments in our movement.

Latest Articles

120 articles
የተከበራችሁ ውድ የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች በሙሉ...እኛ ይህን የጤና ባለሞያውን የዳቦ የህልውና ጥያቄ እየመራን የምንገኝ ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተውጣጣን ጤና ባለሞያዎች ወደዚህ እንቅስቃሴ ስንገባ ሊደርሱብን የሚችሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ነቅሰን በማውጣትና እነዚህንም ችግሮች ለሙያችን ክብር እና ለህልውና ጥያቄያችን ስንል ሙሉ ለሙሉ ለመቀበል አምነን የጀመርነው ሰላማዊ ትግል ነው❗️ News