በ470 ብር ክልከላ እና በህይወት መስዋዕትነት መካከል ያለችው ኢትዮጵያ!
አማኑኤል ካሳን በጂንካ ሆስፒታል በቀዶ ህክምና ክፍል በሰራንባቸው ጊዜያት በሙያው ቁርጠኛ እና ለፍትህ የማይደራደር ባለሙያ ሆኖ ነው። አማን በህይወት ዘመኑ የታገለው ለአንድ ነገር ነበር - ለፍትህ! በሆ…
Stay informed with the latest health sector news and important updates.
አማኑኤል ካሳን በጂንካ ሆስፒታል በቀዶ ህክምና ክፍል በሰራንባቸው ጊዜያት በሙያው ቁርጠኛ እና ለፍትህ የማይደራደር ባለሙያ ሆኖ ነው። አማን በህይወት ዘመኑ የታገለው ለአንድ ነገር ነበር - ለፍትህ! በሆ…
TO: The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ministry of Health CC: The Prime Minister's Office, Minister of Health, Civil …
ከላይ የተቀመጠዉ ምስል ዶክተር መሆን የምትፈልግ የሶስት አመት ልጅ ጋወን በልክ ተሰርቶላት የአባቷን ስቴተስኮፕ ይዛ የተነሳችዉ ምስል ነዉ፡፡ የማወራችሁ ሰሞኑን በማርበርግ ወረርሽኝ ህይወት ለማዳን ሲጣጣር…
ሁሉም ሰው ለውጥ ይፈልጋል ለውጡን የሚያመጣው ሂደት አካል ግን መሆን አይፈልግም። የኢትዮጵያ የጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ መወቅር ከታች እስከላይ ዘርግቷል ወይ?እንቅስቃሴውስ ከባለፈው ተጠናክሯል ወይ? …
Dear Esteemed Colleagues, For years, we, the healthcare professionals of Ethiopia, have tirelessly sought answers and solution…
ዳር ቆማችሁ የምትመለከቱ የጤና ባለሙያዎች ትግሉን በሀሳብም በተግባርም ተቀላቀሉ ።መንግስት ተማምኖ ያለው ፈሪዎች እና አንድነት የሌላቸው ስለሆኑ አብረው አይቆሙም የሚል ተስፋን ነው:: ስለዚህ የትኛ…