#በአስቸኳይ_እንዲፈታ_እንጠይቃለን!
የእንጅባራ ዩኒቨርስቲ መምህር እና የእንጅባራ ሆስፒታል ሐኪም፣ የአጥንት ቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት የሆነው ዶ/ር አብርሃም አማረ ቀዶ ህክምና እየሰራ ባለበት ሰዓት ፣ ከቀዶ ህክምና ክፍል(Operation Room) ውስጥ፣ በመንግስት የፀጥታ አካላት ለእስር ከተዳረገ ሳምንት አለፈው።
የእስሩን ሁኔታ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንዳይወጣ እና በውስጥ ለመጨረስ በሚል ይዘነው የነበረ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ ሊፈቱት ባለመቻሉ ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቀው በሚል አሁን ይፋ ለማድረግ ተገደናል።
120 የማይሞሉ የአጥንት እስፔሻሊስት ባለባት ሀገር ከምንም ነገር ጋር ግንኙነት የሌለውን ሀኪም ከስራ ቦታው ወስዶ ማጎር ለህዝብ፣ ለሀገር አለማሰብ እና ደንታ ቢስነት ነው።
ዶ/ር አብረሃም አማረን ማሰር ፤1,000,000 ኢትዮጵያዊያንን ህክምና እንደመንፈግ ይቆጠራል !
ሀኪሙን በአስቸኳይ እንድትፈቱት እና ወደ ታካሚዎቹ እንዲመለስ ስንል እንጠይቃለን ። ይበቃል‼️

በአስቸኳይ ፍቱት!