Healthcare workers preparing for second strike
Updates
00
D
:
00
H
:
00
M
:
00
S
ወንድማችን ያረጋል ሀውልቱ የሜዲካል ላብራቶሪ ባለሙያ ሲሆን ግንቦት 5 ቀን ማታ አድሮ ስራ በነበረበት በኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ ሶስት ጤና ጣቢያ ነው በደህንነት ተወስዶ አሁን በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስሮ ይገኛል። ያለምንም ጥፋት ከ1ወር በላይ በእስር ማሰቃየት እንዴት ያለ ጭካኔ ነው?

June 14, 2025

ሌሎች አብረውት የነበሩት ተፈተዋል ስለሆነም ወንድማችን በጣም በጭንቀት ላይ ነው የሚገኘው። በአስቸኳይ ሊፈታ ይገባል።
መብትን መጠየቅ ወንጀል አይደለም‼️