Healthcare workers preparing for second strike
Updates
00
D
:
00
H
:
00
M
:
00
S
የተከበራችሁ ነርሶች፣ አዋላጅ ነርሶች ፣ ፋርማሲስቶች እና የላብራቶሪ ባለሞያዎች ይህ ትግል ለናንተም የተሻለ ነገ ጭምር ነውና ያልተቀላቀላችሁ በአስቸኳይ ተቀላቀሉ። ትላልቅ ሲኒየሮች ብቻቸውን ምንም ማረግ ስለማይችሉ ቀጣይ እነሱም ይቀላቀላሉ።

May 19, 2025

ይህ ትግል በጤናው ዘርፍ ላይ ግዙፍ ስር ነቀል ለውጥ የሚያመጣ ትግል ነው።
ፅናት አንድነት እና ጥንካሬ ከሁላችንም ይጠበቃል‼️‼️‼️