የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አመራሮች በተለይም ሀላፊ የሆኑት ዶ/ር ፅጌረዳ ክፍሌ እያደረጉ ያሉት ተገቢ ያልሆነና ጤና ባለሙያውን ለማፈን እና በማስፈራራት እንዲሁም ለማባረር እየሄዱት ያለው እርምጃ ነገሮችን ስለሚያባብስ እና እኛም ወደ ቀጣይ ከባድ እርምጃዎች ስለምንገባ ከድርጊትዎ ይቆጠቡ።
እንደ ሀገር ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ያለበት ጤና ሚኒስትር ብቻ ነው። ፎቶ መነሳትና ጥያቄዎቻችን የሚመለከተው አካል እንዲሰማን ማስተጋባት መብት ነው።
ከመንግስት የስራ ሰዓት እየሰረቃቹ የግል እየሰራቹ ምን ጎደለባቹ የሚሉትን ሰምተናል። ስለሱ ጊዜውን ጠብቆ በሰፊው የምንነጋገር ይሆናል።
Enough is Enough‼️
Unity is Power ‼️
Now or Never ‼️
Now or Never ‼️