ከማዕከል የሚሰጣችሁን ትዕዛዝ ብቻ አክብሩ! እባካችሁ አትከራከሩ! እስካሁን አብረን መጠናል ፣ ወደፊትም እምነታችሁ በኛ የጠና እንዲሆን እንፈልጋለን!እኛ ከህግ ባለሙያዎች ጋ እየተናበብን ስለምንሰራ። ከማዕከል (#EHPM) የሚላከውን ትዕዛዝ ብቻ ተቀበሉ!እንድናሸንፍ ከፈለጋችሁ ከስሜታዊነት ራቁ!እናመሠግናለን!እስካሁን አላሳፈርናችሁም ፣ ወደፊትም አናሳፍራችሁም!