NB:- በ1990ዓ.ም የወጣው የጤና ባለሙያዎች የጥቅማ ጥቅም ፓኬጅ ወቅቱን እና የኢኮኖሚ ሁኔታውን ባማከለ ሁኔታ እንዲሻሻል እንጠይቃለን።Hidar 8 is Approaching! Only 30 Days Left! We demand urgent response for our Salary and non salary ( incentives ) related questions! Enough is Enough‼️