We are relieved to share the news that Dr. Daniel (widely known as Dr. Debol), founder of the Dr. Debol Facebook page, author of Debol Surgery: Bedside-Oriented Book and How to Open a Clinic, co-founder of MAC Ethiopia, and a steadfast advocate for the rights and survival of healthcare professionals has been released on bail today after enduring one month of unlawful detention.
While we celebrate this positive development, we emphatically condemn the unjust incarceration of any healthcare worker for peacefully demanding their rights or advocating for systemic improvements. Dr. Debol’s detention underscores the ongoing repression faced by those fighting for justice in our profession.
We extend our deepest gratitude to International Organizations who raise their voices for him and other detained health professionals, his resilient family, unwavering friends, colleagues, Media outlets, journalists and all who stood in solidarity, visiting him during his imprisonment and amplifying the call for his freedom. Their courage and unity have been instrumental in this outcome.
Our stance remains clear:
- Demanding basic rights is not a crime.
- Healthcare workers deserve timely, tangible solutions to survival-critical issues.
- Our collective struggle will continue until these demands are met with meaningful action.
- Healthcare workers deserve timely, tangible solutions to survival-critical issues.
- Our collective struggle will continue until these demands are met with meaningful action.
Unity is power. The time for change is now—there is no alternative.
©️EHPM Communication Affairs Team
ወቅታዊ መግለጫ
ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በ15,000 ብር ዋስ እንዲለቀቀ ፍርድ ቤት ወስኗል
በስፋት ዶክተር ደቦል በመባል የሚታወቀው ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ፤ የዶክተር ደቦል የፌስቡክ ገፅ መስራች ፣ የደቦል የቀዶ ጥገና የተማሪዎች መርጃ መፅሐፍ አዘጋጅ፣ የደቦል የክሊኒክ አከፋፈት መርጃ መጽሐፍ አዘጋጅ እንዲሁም የ MAC ኢትዮጵያ ተባባሪ መስራች እና የጤና ባለሙያዎች መብት እና ህልውና ተከራካሪ ዛሬ በዋስ መፈታቱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነዉ።
ይህንን አዎንታዊ እርምጃ እያበረታታን ማንኛውም የጤና ባለሙያ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መብቱን በመጠየቁ ወይም ለጤና ስርዓት ማሻሻያዎች በመሟገቱ ያለ ፍትህ የሚደረግ እስራትን አጥብቀን እያወገዝን ነው ።
የዶ/ር ደቦል መታሰር በሙያችን ውስጥ ለፍትህ የሚታገሉ ሰዎች የሚያጋጥማቸውን ጭቆና አጉልቶ የሚያሳይ ነው።
የዶ/ር ደቦል መታሰር በሙያችን ውስጥ ለፍትህ የሚታገሉ ሰዎች የሚያጋጥማቸውን ጭቆና አጉልቶ የሚያሳይ ነው።
ለእሱ እና ለሌሎች የታሰሩ የጤና ባለሙያዎች ድምፃቸውን ላሰሙ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፣ ለእስረኛ ቤተሰቦች እና ጓደኞቹ ፣ ለሥራ ባልደረቦቹ ፣ ለመገናኛ ብዙሃን ፣ ለጋዜጠኞች እና በእስር ላይ በነበረበት ወቅት እሱን በመጎብኘት እና ለነፃነቱ ጥሪውን በማጉላት ከእርሱ ጋር አብረው ለተሰለፉ ሁሉ ጥልቅ ምስጋናችንን እናቀርባለን ።
ቆራጥነታችሁ እና አንድነታችሁ ለዚህ ውጤት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ዶክተር ዳንኤል እንኳን ለቤትህ አበቃህ!በእውነትም የጀግንነት ተምሳሌት ነህ!
ቆራጥነታችሁ እና አንድነታችሁ ለዚህ ውጤት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ዶክተር ዳንኤል እንኳን ለቤትህ አበቃህ!በእውነትም የጀግንነት ተምሳሌት ነህ!
አቋማችን ግልፅ ነው!
- መሰረታዊ መብቶችን መጠየቅ ወንጀል አይደለም።
- ለጤና ባለሞያዎች የህልውና ወሳኝ ጉዳዮች ወቅታዊ እና ተጨባጭ መፍትሄዎችን ይገባቸዋል
- ለጤና ባለሞያዎች የህልውና ወሳኝ ጉዳዮች ወቅታዊ እና ተጨባጭ መፍትሄዎችን ይገባቸዋል
- እነዚህ ጥያቄዎች ትርጉም ባለው መልስ እስከሚሟሉ ድረስ የጋራ ትግላችን ይቀጥላል።
አንድነት ኃይል ነው።
ለለውጥ ጊዜው አሁን ነው ! አማራጭ የለም።
ለለውጥ ጊዜው አሁን ነው ! አማራጭ የለም።
©️EHPM የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቡድን